Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 16/2017  አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዘውን  የተለያዩ ንብረቶችን፣ ሪዞርቶችን፣ የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሽጥ  የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-03/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

ገቢዎች ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው የኤመራልድ ሪዞርት በ30,000 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን ሙሉ ንብረት ከነይዞታው፤ የአክሲዮን እጣ፤ የፕላስቲክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖች፣ የማሸኑ የምርት ግብዓቶች፤ የተመረቱ ገመዶች አና የማሸኑ ተጓዳኝ ዕቃዎችና የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ቴሌቭዥኖች፣ ሌሎች የሆቴል ተጓዳኝ ዕቃዎች

በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University፡ Procurement of Agricultural Inputs

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc9cf167-8795-431c-96ba-135031359e06/open Lot Information Procurement

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡_ AMF 05/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA06/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር

Rohi Weddu Invites All Eligible Suppliers to Supply Dignity Kits with Full Fledge Packages for SGBV- Survivors in IDP Communities in Afar National Regional State

Addis Zemen(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID FOR DIGINITY SUPPLY Rohi Weddu Pastoral Women Development Organization (in short Rohi Weddu)

በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፣ በረከ፣ በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-13/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽዳትዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የኪራይ አገልግሎት (መኪና እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በአብክመ በሰሜን ሽዋ ዞን መስተዳድር በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የደነባ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል