Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመበት እነ አቶ የሱፍ ሳኒ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁፕር BG0 02/2017 ቢል ቦርድ ለማሰራት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ  ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት (4) የተለያዩ ቢል ቦርዶችን ከአዲስ አበባ አዳማ፣ ሞጆ ባቱ እና በተመሳሳይ ሁኔታ አዳማ -አዲስ አበባ እና ባቱ-ሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በሚገኙ ክፍት የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው የቦታ ይዘትና የጥራት ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/016-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ ዓይነት መለኪያ  

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ambo University:ቴትርን 6000 የውጪ /እንዶኒዢያ/ ከለር አረንጓዴ /በሜትር/

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cd3d0cc-e526-4353-8254-c4b85006820b/open Lot Information Procurement

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም ለከተማ አስተዳደሩ ቢሮ ግንባታ የሚሆኑ የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘምን ይመለከታል ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚያገለግሉ ማሽኖች እና ኤሌክትሮኒክስ ለማስጠገን እና ለማስተከል እንዲሁም ማሽኑን አስነስቶ ሥልጠና ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ስራ እና የህንጻ መብራት ስራ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ሥራ እና የህንጻ መብራት ሥራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሳይጠቀምባቸው የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የመኪና ስፔር ፓርቶች አዲስ የመኪና ባትሪዎች፣ የልብስ ጨርቆች እና የተለያዩ አላቂ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል