Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Re-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Would Like to Invite Potential and Licensed Companies Engaged in the Drilling and Construction of Deep-Water Wells in Dabat Woreda, North Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 19/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳዳር የሚፈልጉ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 14/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 26/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር መሳሪያ እና የጽዳት መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኘ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን ማምረቻዎች ማሽን መለዋወጫ Kesear ASD 607 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል በ2016 በጀት ዓመት በማዕከሉ ሰር ላሉ የኦክስጅን
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ
Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)
INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION