Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ ንግድ ቤት፣ መጋዘን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያክናው ነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ተሽከርካሪ/ሰርቢስ የሚሆን አይሱዙ፣ ደበል ገቢና ፒካፕ እና ኪንካፕ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

  ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁጥር 12/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣  የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Polyster Fabric Shirting Material: ሸቀጣሸቀጥ፣ 2(ሁለት) ተሽከርካሪዎች እና 25 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-04 የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለጤና ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-03: የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለጤና ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-10 የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-11 የበሰለ እንጀራ ለግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-08 የበሰለ ዳቦ ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ግቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-09 የበሰለ እንጀራ ለዋናዉ ግቢ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Armaan Gadii Bu’ura Aangoo Labsii 97/90 (akka Foyya’eetti)tiin Kennameefiin Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 97/90 (akka foyya’eetti) tiin kennameefiin i gurguruu barbaada T.L   Maqaa

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ጥገና ዲዛይን ግምገማ ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የመንገድ እና አጠቃላይ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ -SSNT-T477 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ጥገና ዲዛይን ግምገማ ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ

ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-12 የበሰለ እንጀራ ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification