Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው ስም የአስያዡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖርያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Would Like to Invite Potential and Licensed Companies Engaged in the Drilling and Construction of Deep-Water Wells in Dabat Woreda, North Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 19/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳዳር የሚፈልጉ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 14/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ ንብረቶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት የተለያዩ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ቁጥር 01/2017በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት 1 የፅህፈት
Harari Region Water Supply & Sewerage Authority Would Like to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Electromechanical (Multi Stage Horizontal Surface Pump with Motors), Hydraulic, Protection Devices, and Fittings
Invitation for Bids (NCB) Harari Region Water Supply & Sewerage Authority would like to invite eligible bidders for the Procurement
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Seat & Car Cloth
Invitation for Bid Procuremenet of Car Seat & Car Cloth-07/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0005-2017-PUR Object of Procurement: Procuremenet
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ለምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የምግብ አይነቶችን የሚያቀርቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ለምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የምግብ አይነቶችን
ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የ10ኛ ዙር የንግድ ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ ብ.ግ.ጨ/አገ/04/01/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የጨረታ ጊዜ መራዘም ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ መራዘም ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ ከዚህ በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በጨረታ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወማተ/መን/192/17 የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ሕዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ሕዳሴ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት