Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-05/2017 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በዚሁ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር MOR JBO-001/2017/1  በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና

በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን። Lot 1) የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተለውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስፈርት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of Photocopy and Printing Paper

Invitation to Bid Bid No. HB/014/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት የግልጽ ጨረታ ማሻሻያ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማሻሻያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ኦፕሬሽን የሚከተሉትን የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች /እስክርቢቶ

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ከነመለዋወጫ ዕቃው፣ ጎማ፣ ሞተር ጥገና፣ ቋሚ ዕቃ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ፣ ዘይትና ቅባት፣ የውሃ ዕቃዎች እና የስፖርት ልብስና ቁሳቁስ፣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Roof Galvanized Sheet 28 Gage and 32 Gage Flat Iron Sheet በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Roof Galvanized Sheet 28 Gage and 32 Gage Flat Iron Sheet በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 አስተዳደር ለሚ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 አስተዳደር ለሚ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የቤት ጥገና አገልግሎት እና ልዩ ልዩ እቃዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣ ማህንድራ ፒክአፕ እና በላይ አብ ፒክአፕ በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 04/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣