Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ /ዩኒዬን ኃ.የተ. ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሎት2. የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ሎት3. ህትመት፣ ሎት.4
በምዕራብ ጎጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ /ዩኒዬን ኃ.የተ. ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት፣ የተዘጋጁ አልባሳት፣ የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በዋሰትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2. ናፍጣ ትራንስፖርት፣ ሎት
በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ናፍጣ ትራንስፖርት፣ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ የጽዳት እቃዎች፣ እስፖንጅ ፍራሽ እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
NOTICE OF INVITATION FOR BIDS The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost of the following Road Construction Projects and intends to apply part
Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of Road Projects
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦትና ገጠማ እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል የSanitary Fixture አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት Fire Pump and Domestic Pump አቅርቦትና ገጠማ እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ከደንበኛው የተረከባቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ ዕቃ/፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፈርኒቸር /ቋሚ
የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን የተሰኘ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.አ.አ ከህዳር 02/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የሒሳብ ሪፖርቱን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የውጪ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ የሼህ አደም ቱላ ፋውንዴሽን የተሰኘ ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.አ.አ ከህዳር 02/2015 እስከ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶችን እና የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የጨረታ ዙር 19ኛ የጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች ለሲዳማ አፈርን በማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የልደት የሞት፡ የጋብቻና የፍቺ ክብር መዝገብ እና የልደት የሞት የጋብቻና ፍቺ የምስክር ወረቀት ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተራ ቁ. 01/2017 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር PPS/VP-13FBI/05/04/2017 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የፐብሊክ ሰርቪስ