Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid 2017 Budget Year Open Tender Medical Equipment for Wollega University Comprehensive Specialized Hospital Procurement Reference No: WOU-NCB-G-0026-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

Wollega University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1 የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ ሎት 2 የኤፌሳር መኪና ጥገና

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የኤፌሳር መኪና መለዋወጫ እቃ ግዥ፣ የኤፌሳር መኪና ጥገና (ሰርቪስ) እና የአፈር ማዳበሪያ ማከማቻ መጋዝን ኪራይ /የአገልግሎት/ ግዥ በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚገዛን መግዛት፣ የሚጠገነውን ማስጠገን እና የምንከራየውን መከራየት ይፈልጋል

የሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጸ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 ደንብ ቁጥር 103/2004

በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሁለገብ ሆቴል አገልግሎት ለB+G+7 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለሆቴል አገልግሎት ለG+4 እና በላይ ግንባታ የሚውል 1 (አንድ) ቦታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 2 (ሁለት ቦታ) በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር 04/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሎት 1 የጂም ዕቃዎች እና ሎት 2 የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች በድጋሜ የወጣ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ዉ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎች እና የሞባይል ጆርናሊዝም ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሮቶ ፋይበር አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና አውቶማቲክ ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት የመገጣጠሚያ ዕቃዎች ከነእጅ ዋጋ ሰርቶ ማስረከብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባትሪ Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0028-2016-PUR Object of Procurement: ባትሪ Description: ባትሪ Award Type: Item based

Godinaa Harargee Bahaa Aanaa Gooroo Guutuutti Waajjirri Maallaqaa Aanichaa Bara Baajataa 2017 Tiin Tajaajila Manneen Hojii Aanichaaf Kan Oolan Meeshaalee Barreefamaa, Dhabbataa, Qulqullinaa, Elektironiksii, Meeshaa Jijjiirraa Konkolaataa Fi Uffata Seeraa Caalbasii Ifaa Baasuun Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017

Wonji Shoa Sugar Factory Requires Purchasing the 200 HP Crawler Bul Dozer, Herbicide for Complex Weed Control & Herbicide for Broad Leaf Weed Control(2-4-D), S/parts for Tyre & Inner Tube, S/parts for All KAT Tractors Model:1804 & Complete Gearbox

The Ethiopian Roads Administration (ERA), Duly Representing the FDRE Hereby Invites All Interested Legal Firms for the Construction of the Gimba – Tenta – Tenta Junction Road Project (Km 0+000- Km 80+211)

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድሀኒት፣ ሰፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ እና የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት ሥራ፣ የፅህፈት መሳሪያ(stationery)፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የውሃ መስመር መጠገኛ እቃዎች የቧንቧ መለዋወጫ እቃ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የመድሀኒት፣ ሰፕላይ፤ ሪኤጀንት እና

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ማስተካከል የወጣ እርማት

ማረሚያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የአገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 ላይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሻይ፣ ቡና፣ ውሃ ቆሎ እና ሌሎች መስተንግዶዎች፣ የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture) እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል