Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Wegagen Bank S.CINVITATION TO BID (Re-Bid)NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/176/24 Wegagen Bank S.C. invites Sealed Bids from Eligible bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk shelf, Ports, and
Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk Shelf, Ports, and License for SAN Switch & Training
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 01 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 30
የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 1113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 01 ቀን 2016 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም የተጫራቾች መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ /2017/ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችና እቃዎች በአገር ውስጥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ /2017/ በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶችና እቃዎች በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን፣ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ) 10 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ)10 ሊትር Lot Information Procurement Reference
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Gada/NCB/03(2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply and Delivery of Laptop & Desktop Computers
INVITATION FOR BID Bid No NCB/EEC/01/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites interested bidders to participate in the tender for