Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የመጋዘን እና የቢሮ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ
አምቦ ማዕድን ውሃ አክሲዮን ማኅበር በሻሸመኔ ከተማ ቡልቻና ቀበሌ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ሲገለገልበት የነበረውን 2040 ካሬ ሜትር ቅጥር ግቢ ውስጥ ያረፈ ቢሮ እና መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የፋብሪካ ሕንፃ፤ የቡስኩት ማምረቻና የዱቄት ወፍጮ ማሽነሪዎች፣ የመኖሪያ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት (B+G+10+T) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
NOTICE OF INVITATION FOR Re-BID 1. Alemayehu Ketema General Contractor, hereinafter called “the Main-Contractor.” has entered into a contract agreement with the Ethiopian Roads Administration (the Employer) for the Construction
Alemayehu Ketema General Contractor to All Eligible Bidders for the Construction Works of Edo – Serofta – Warka Road Project
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሽጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድ የሚውል ቤት፣ ለድርጅት አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor
Invitation for Bid LOT-086 Purchase Requisition of CAR DECOR FOR RIV O Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0035-2017-PUR Object of
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ፕላስቲክ ስላብ የመጸዳጃ ቤት ክዳን ግዥ፣ ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግሉ ኬሚካሎችን ማለትም LABSA, SLES, Caustic Soda, Citric Acid, Sodium Silicate, CMC, Perfume & Formalin፣ የእጅ መታጠቢያ እቃ ግዥ ባለ 20 ሊትር ባልዲ ፎሴት ያለው፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ግዥ፣ የሳኒቴሽን ግብይት ማዕከል ግንባታ ወይም ማንኛውም ቁሳቁስ ግዥ በኮንስትራክሽን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ስፌት ማሽን ግዥ፣ ስምንቶ እና ፌሮ ባለ እና ባለ 6 ግዥ እና አሸዋ እና ኮረት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ከጤና ሚ/ር ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች
Gada Special Economic Zone Authority Now Invites Bids from National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Multi-role Industrial Drone
INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL ECONOMIC ZONE AUTHORITY (GSEZA) Procurement Ref No: GSEZA/NCB/001/2024 Gada Special Economic
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አለሙ ደብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትርንጎ ሹሚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ አይነት ጄኔረተሮችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB-01/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅነ ስር የሚገኙ ዲስትሪክቶች እና አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ከዚህ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ
ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ለመሸጥና እና መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ልዩ አገር አቋራጭ ጎማ 295/8oR22.50 የኋላ እና
Korea International Volunteer Organization (KVO International) Invites Eligible Bidders to the Procurement of External Audit Service
Call for External Audit Service Korea International Volunteer Organization (KVO International) is an international non-profit Organization registered under the Federal