Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት በድጋሚ በ2002 ዓ.ም በኤጀንሲ ቁጥር 0854 የተመዘገበ በኦቲዝም እና ተዛማጅ የአእምሮ እድገት እክል ያላቸውን ልጆች እና ወጣቶችን በማብቃት
ኒያ ፋውንዴሽን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ከጃኑዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ያለውን ሂሳብ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ሰርቲፋይድ በሆነ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
Ministry of Transport and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultants/ Logistic and Transport Specialists with the Ability to Handle the Logistics-related Activities of the Project
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry of Transport and Logistics Horn Africa Initiative: Regional Economic Corridor
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌሩዝ ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት አቶ ጌታሰው አስማር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሰሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረደ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ-ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 12,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ድሬዳዋ ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ፋብሪካ ወደ ጐንደር ከተማ አጓጓዦችን በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-001/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ–ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን
The Ministry of Agriculture Would Like to Extend of Closing and Opening Date and Time
Bid Extension RFB Reference No.: ET-MOA-394161-GO-RFB It has been recalled that the Ministry of Agriculture advertised a bid on the
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ብዙአየሁ ጉደታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት