Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ህይወት ካላ እና በፍ ባለዕዳ አቶ በላይ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184581 በ26/8/2015ዓ.ም. እና መ/ቁ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ህይወት ካላ እና በፍ ባለዕዳ አቶ በላይ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184581 በ26/8/2015ዓ.ም. እና መ/ቁ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/09/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ስድርጅቱ አገልገሎት ላይ የሚውሉ፡– ሎት 1፡– የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ሎት 2፦ የተለያየ መጠን ያላቸው ጀነሬተሮች ሎት 3፦ የድህረገጽ ማበልጸግ (Website Development) እና
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ለተለያዩ ስድርጅቱ አገልገሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ጀነሬተሮች፣ የድህረገጽ ማበልጸግ (Website Development) እና የዲጂታል ዙም ሚቲንግ (Digital Zoom Meeting) ለማሰራት እንዲሁም ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ገዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እናዕድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በላጭነት በማንቀሳቃሽ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ
አማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት አካባቢ የሚገኘውን ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/ GC5 የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like