Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/04/2017 ዓ.ም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ ዘርፍ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅና ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ስንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይሻ ከድር እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ያሲን ገላን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 96464 በነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሮማን አመፀ እና በፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ገነት ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 147652 በ24/9/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 157162
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት Lot Information Procurement Reference Number: EPSA-NCB-G-0437-2016-PUR Object of Procurement: ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት
የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት Lot Information Procurement Reference Number: EPSA-NCB-G-0437-2016-PUR Object of Procurement: ደረጃውን የጠበቀ የልብስ ስፌት
Plan International Ethiopia is Seeking Competent, Reliable, and Potential Firms/printing Firms Who Can Duplicate Arid Supply Student Textbooks
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Advertisement INVITATION TO TENDER FOR Duplication of Student Textbooks Bid No. PIE/PRM/011/2024 Plan International Ethiopia Founded over
የአክሲዮን ድርሻ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገነት ፔትሮሊየም ኃ/የተ/የግ ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Bidders for the Installation and Supply of the Brand of ATM & Diebold
Bid Invitation Bid ref. HB/008/2024 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for the installation and supply of the under-listed
የአውቶሞቢል ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገብረትንሳኤ ህደአት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሴኪዩሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሴኪዩሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የአብክመ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የባህል ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የቅርስ ጥበቃ ል/ፈ/ጽ/ቤት በአንድ ግቢ ሁለት ህንፃዎች ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ለ2017 በጀት ዓመታዊ የመኪና የመድን ሽፋን/የኢንሹራንስ ዋስትና፣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/፣ የባነር ህትመት፣ ዓመታዊ መጽሄት፣ ክብ ማህተም፣ የስም እና የስልጣን ቲተር፣ የሠራተኞች መታወቂያ እና የደረት ባጅ እንዲሁም የቢሮው ጽዳት /አውትሶርስ/ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የባህል ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም የቅርስ ጥበቃ ል/ፈ/ጽ/ቤት በአንድ ግቢ ሁለት