Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 02, 2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 2017

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስታወቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር 002/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር MSF/LP/17/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የህከምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች (MEDICINES)፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች (LABORATORY CHEMICALS AND REAGENTS) እና የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (MEDICAL SUPLLIES) ለሁለት ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የ17/20 ጤና ጣቢያ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የህከምና እቃ፣ መድሐኒት እና የላብራቶሪ ሬጀንት፣ ደንብ ልብስ እና የኔትወርክ እቃዎች የውሃና የመብራት መፍቻዎች፤ የጀነሬተር ሰርቪስ፣ የኪሚስትሪ  ማሽን ሰርቪስ፣ ሲቢሲ ማሽን ሰርቪስ፤ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ሰርቢስ፤ የላውንደሪ ማሽን ጥገና፤ የመብራት መስመር ፓወር ማስተካከል ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማዎች፣ መለዋወጫዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአፍሪካ ቀንድ የአካባቢ ማዕከልና ኔትወርክ–አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ቢሮ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ግቢ የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ የመኪና

አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) መኪና ሽያጭ ) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AGFCU01/2017 ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን፣ የመመገቢያ ወንበርና ጠረጴዛ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ በመፈጸም ለመመገብ እና ማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 961 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስፌት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የስፌት የአገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0034-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የባነር ህትመት እና የኬሚካል እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OSE 003/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።