Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁፕር 038/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 26/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ipas Ethiopia Looks For Consultancy Service Evaluating Self-Managed Abortion: Experiences of Pharmacies and Women in Pilot Interventions

CALL FOR CONSULTANCY SERVICETerms of ReferenceEvaluating Self-Managed Abortion: Experiences of Pharmacies and Women in PilotInterventions. 1. Background and rationale of

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ፣ ደረቅ ቡና ማቀነባበሪያ ሳይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ

World Vision Ethiopia Would Like to Notify the Bid Extension for the Procurement of Different Types of Soap Grade-2 Ethiopian

World Vision ETHIOPIA PROCUREMENT REFERENCE NUMBER WVE/SCM/00053/25 Subject: Bid Extension for the procurement of different types of soap Grade-2 Ethiopian

ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ታሪኩና ደስታ የህፃናት ትምህርት ዕድገት ማህበር በበጎ አድራጎት ድርጅት በቁጥር 1902 በሀምሌ 15 ቀን 2002 ዓ.ም የተመዘገበ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮጀክት በጀት በባጥና የከራስ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ እና በተክለሃይማኖት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ቤት ግንባታ እንዲሁም የምሁርና አክሊል ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በግናብ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በሐዋሪያት ከተማ የማምረቻና የመሸጫ ሼድ ግንባታ፤ በሃዋሪት ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የውሃ መስመር ስራ እና የአመድ ማስወገጃ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋሉ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ሜታሎን ኢታሎን፣ ሰልፈሪክ አሲድ አሞኒየም ሀይድሮኦክሳይድ እና ኢርላንማይር ፍላክስ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/40/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልገሎት የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ሜታሎን ኢታሎን፣ ሰልፈሪክ አሲድ አሞኒየም ሀይድሮኦክሳይድ

Ipas Ethiopia Looks For Consultancy Service Documenting Sexual and Reproductive Health Gains, Challenges, and Lessons Learned in Ethiopia

CALL FOR CONSULTANCY SERVICETerm of ReferenceDocumenting Sexual and Reproductive Health gains, challenges, and lessons learned in Ethiopia 1. Background and

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐19/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ሩብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሳሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐20/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ሩብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሳሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ