Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-003/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ተሸከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የካርታ ቁጥር ታርጋ ቁጥር የጨረታ ዋጋ መነሻ የጨረታ ሽያጭ ከተማ ወረዳ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
የድር ተራ አክሲዮን ማህበርበድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል::
የድር ተራ አክሲዮን ማህበር ከአክሲዮን ማህበሩ የሚሰበሰበውን ገቢና ወጪ ሂሳቦችን የውጭ ኦዲተር በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፅጌ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በደዊ ሀሚድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 241030 በ25/7/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ 249598
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቢኤም ኢትዮጵያ ልብስ ስፌት እና ጨርቃ ጨርቅ አ.ማ. በስሩ አገልግሎት ላይ ያሉ ማሽኖችን ፣ የመለዋወጫ እቃዎች እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቢኤም ኢትዮጵያ ልብስ ስፌት እና ጨርቃ ጨርቅ አማ በስሩ አገልግሎት ላይ ያሉ ማሽኖችን ፣ የመለዋወጫ እቃዎች እና የተለያዩ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የመብራት ጄኔሬተሮች ፣ ሊፍት ፣ ኤሲ እና የውሀ ፓምፕ ለማስጠገን እና የሰርቪስ እና የአይጥ ፣ ውሻና ድመት ፣ የተለያዩ የትላትል እና የበረሮ ማጥፊያ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ/አገ/01/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ ሎት 1 /አንድ/ የመብራት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ