Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኢማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አውቶሞቢል (ዞታይ መኪና) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ. 02/2017 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. የደንብ ልብስ ግዥ (ሱሪ፤ ኮት

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BIDRef No:- ERCS/GDS & SVCS/044/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the Supply of Different NFI items S.No Description Bid-1

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Supply of Different NFI Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Different Wrench Tools and Other Equipments

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/98e36665-1d88-4bae-9538-b8495234a9a4/open

Mettu University፡ Procurement of Nursing and Midwifery Consumable Lab Materials

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e362532e-75ff-4c2c-abf1-f7c60059c513/open

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጄ ኃ/አርእያ የመጀ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Vision Action Invites Proposals from Qualified External Auditors to Audit its Financial Records in Ethiopia for the Period April 2025 to March 2026, with a Potential Contract Extension for Three Years.

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ ጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_27/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office Would Like To Procure Printing and Publishing Services

Government (Mar 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cde2ec90-6513-4dc7-b289-b0a8dfd5be10/open ”

National Alcohol & Liquor Factory (NALF) Invites All Interested, Eligible and Qualified International ERP Solution Providers for the Supply, Implementation, Configuration, Integration, Data Migration, Testing, Go-live, and Post-go-live Support of Fully Integrated Enterprise Resource Planning (ERP) System.

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን በሜጸር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙርየ