Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሆቴል መስተንግዶዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል አዲስ አበባ እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴል አዲስ አበባ የሆቴል መስተንግዶዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል (በግምት) ትልቁ የመኪና ባትሪ ብዛት 10 ትንሹ የኮምፕረሰር ባትሪ
ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ማስተካከያ ረቡዕ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 19 በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታፈራሁ ሽመልስ እና በፍ/ባለዕዳ ዋና ሳጅን ማርቆስ ማገኔ ስም በወጣው ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ. አድራሻ ማ ጎንደር አዘዞ አየር ማረፊያ ክፍለ ከተማ የሆነው ለሠራተኞቹ ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ ከሕጋዊ
ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
Association Of Women in Business (AWIB) an Association Working on Women’s Empowerment Invites Audit Firms to Perform the Annual Audit for Three Fiscal Years Starting from 31 December 2024 Till 31 December 2026
INVITATION TO BID Association Of Women in Business (AWIB) an association working on women’s empowerment invites Audit firms to perform
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር SD/52/24 ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው
Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders to Server Computer, Rack Mountable UPS, Microsoft Office 365
INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0002/2024 1. This is to solicit an expression of interest from interested competitors having
ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የቭርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የቭርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which
Hope for Children Organization Australia Ltd Would Like to Invite Certified Audit Firms to Sign a Framework Agreement for Three (3) Years to Perform Statutory Audit Services Starting from the Fiscal Year (FY) July 8, 2023 – July 7, 2026.
Invitation to Bid for Audit Service Hope for Children Organization Australia Ltd is an international NGO focused on Better Life
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት የመንገድ መብራት ፖል እና LED መብራት በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 024/2016 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት