Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር አማራ ባንክ 02/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ

አማራ ባንክ አ.ማ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የሚችሉ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ ቁጥር 24/2017እና ሃራጅ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እንዲሁም አዳዲስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ Polyster Fabric Shirting Material ሸቀጣሸቀጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ 1 ተሽከርካሪ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ22/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር NCB/GOV/GS/G001/2017 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ ሽያጭ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች

በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሂሊየም ጋዝ፣ ለአባለዘር ምርት ለማምረት የሚያገለግሉ ግብዓቶች /የአባለዘር ኬሚካሎች/፣ ሜዲቪስና ኪት፣ የበጎች ፍየሎች የውጭ ጥገኛ ቁጥጥር ግብዓት መድሀኒት፣ የበጎችና ፍየሎች የውጭ ጥገኛ ቁጥጥር ቁሳቁስ እና ለጎንደር አዘዞ የእንስሳት ኳራንቲን የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ ቅዳሜ ታህሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኤስካቫተር ኬት ማሽን የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁ/ማሽ /ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ

የዲላ ከተማ አስተዳደር የቆፌ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል፣ የዋላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል እና የሐሮሬሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎከ ባለ አራት ከፍል ማስገንባት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዲላ ከተማ አስተዳደር 2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገነቡ ት/ቤቶች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በታች በተጠቀሱት

በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ቦታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ያገለገሉትን የተለያዩ ዓይነት ሞተር ሳይክሎች ባሉበት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ45 የደሮ ጫጩት፣ የምርጥ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ እና የከሰል ማንደጃ ምድጃ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ207 በጀት ዓመት ለግብርና ከባቢና ደን ጥበቃ እና ህ/ስራ /ጽ/ቤት ለፎለር

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- ግ-34/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር