Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/07/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ የሱፍ ሳኒ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁፕር BG0 02/2017 ቢል ቦርድ ለማሰራት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት (4) የተለያዩ ቢል ቦርዶችን ከአዲስ አበባ አዳማ፣ ሞጆ ባቱ እና በተመሳሳይ ሁኔታ አዳማ -አዲስ አበባ እና ባቱ-ሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በሚገኙ ክፍት የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው የቦታ ይዘትና የጥራት ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቃልክዳን ዮሀንስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀብታሙ አስራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory PLC) ከቃሊቲ እና ሞጆ ደረቅ ወደቦች ጥሬ ዕቃ የያዙ ባለ 20 Feet እና ባለ 40 Feet ኮንቴነሮችን ወደ ባህርዳር ለማጓጓዝ እና ጥሬ ዕቃው ከተራገፈ በኋላ ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ደረቅ ወደቦች ተመላሽ ለማድረግ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል
የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AFP/01/2017/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory plc) ከቃሊቲ እና
M/M/Ol/G/Wallagga Bahaa Caalbaasi Ifaan Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Raawwiin himataa Anduu’aalam Gabayyoofi raawwiin himatamaa Birillee Dammilee gidduu falmii jiru ilaalchisee manni murtii abbaa idaa magaalaa Angar Guutee
Mana Murtii Olaanaa Godina Gujii Lixaa Mana Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii 2ffaa Falmii raawwii M/A/mirgaa Obbo Baqqalaa Hirbaayeefi M/A/Idaa Dhugoo Adulaa gidduu jiru ilaalchisee Magaalaa Bulee Horaa ganda Gooroo
Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurgurachuu Barbaada
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka fooyya’etti) 216/1992 fi 1147/2011 kennameefiin gurguruu barbaada T.L Maqaa Liqeeffataa
M/M/Aanaa Aqaaqii Beeksisa Caalbaasii Konkolaataa
Beeksisa Caalbaasii M/A/mirgaa Baankii Siinqee Damee Odaa Nabee fi M/A/Idaa 1ffaa Waldaa Farra hiyyummaa, 2ffaa Bulchiinsa Aanaa Aqaaqii gidduu falmii
ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ.0003/24 ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስቲል ኬዚንግ (Steel Casing) ፤ ዩፒኤስ UPS (Uninterruptible Power Supply) እና ክሎሬኔሽን ታንከር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረት ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስቲል ኬዚንግ (Steel casing) ፤ ዩፒኤስ UPS (Uninterruptible power supply) እና ክሎሬኔሽን