Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር YCFCU/24910/17 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን የኬክ ዲስፕለይ በግለፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን የኬክ ዲስፕለይ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/182722 በ28/03/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/185714 በ14/4/2015 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 22/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መዛን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መዛን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፡ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

The Embassy of the United States of America in Addis Ababa is Seeking an Architectural and Engineering Design Consultant (AE) to Provide Design Services for a Project that Will Upgrade Select Components of the Electrical Distribution System at the National Referral Laboratory (NRL) Located at the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) Compound

በኮልፌ ቀራንዮ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሀምሌ 001/2017 በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ-002/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት window Shuttering, Safety Shoes, ማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethio Telecom Invites All Interested Arid Eligible Participants with Any Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Used Printers, Fax Machines & Desktop Computers

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አስቴር ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና የህትመት ሰነዶች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግስፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- LP/0T/02/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት ሎቶች መሰረት የፅህፈት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ መፀዳጃ ቤትና መታጠቢያ ቤት ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩና (BC/GC 5,6,7) ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LP/OT/03/SIG/2016/17 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ፊሊፕስ ህንፃ ግቢ ውስጥ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል