Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur (Feb 10, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታማስታወቂያ 008/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 06 Purchase of Consumables and Stationery (NID) Procurement Reference No: PMO-NCB-G-0005-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 44000000 Title: Office Equipment and

Prime Minister Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consumables and Stationery

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ASPSC/08/2017 የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሣተፍ የሚፈልግ ህጋዊ ንግድ

የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ20/04/2017 ያወጣውን የግንባታ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስተካከያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ20/04/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የስብሰባ አደራሽ (Batu Main Hall at

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ለላቦራቶሪ ክፍሎች እና ኬሚካል ስቶሮች የጭስ ማስወጫ እና ንጹህ አየር ማስገቢያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 29: ለላቦራቶሪ ክፍሎች እና ኬሚካል ስቶሮች የጭስ ማስወጫ እና ንጹህ አየር ማስገቢያ ግዥ Procurement Reference No:

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ

Guduru Woreda Roads and Logistics Office (Oromia, Horo Guduru Wollega Zone) Now Invites All Contractors of Category Tender Notice for Rental of Road Maintenance Construction Machinery of Gobu-WTG/ Dambi Road Segment

ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር 009/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ ማስታወቂያ ሎት 3 እስኩተር እና ሎት 4 የእስኩተር መጠቀሚያ ሶፍትዌር ግዥ በሚል እንዲስተካከልን እንጠይቃለን

ማስተካከያ ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 009/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሎት

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 14: የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ Procurement Reference No: BDU-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰከሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 23 ኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰከሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተ.ቁ 6 ላይ ኤክስቫተር CAT 200 HP ሞዴሉም ከ2011 እና ከዚያ ወዲህ የተመረተ መሆን አለበት የተባለው በስህተት ስለሆነ “ኤክስቫተር CAT 200 HP የሞዴሉም ከ2017 እና ከዚያ ወዲህ የተመረተ መሆን አለበት” ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የግቢ ዉበት አዲስ መልኩ የማስዋብ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of የግቢ ዉበት አዲስ መልኩ የማስዋብ ስራ ግዥ 2017 Procurement Reference No: MInT-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market