Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል ሁሉን አቀፍ ህንጻ ግንባታ እና ለመዝናኛ ቦታ የሚውል (Mixed Use Building with Recreational Area) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደወንበር
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር J/M 002/2017 ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 2 የጽዳት መገልገያ
ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 9 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚፈለግባቸውን የታክስ ዕዳ በሕግ በተቀመጠው ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት ንብረትነታቸው፦
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሣሪያ ቋሚና አላቂ
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Translation Service
Invitation for Bid Translation Service (የትርጉም አገልግሎት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ) Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0724-2016-PUR Object of Procurement: Translation
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Driving License
Invitation for Bid Purchase of Driving License Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-NC-0311-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Driving License
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of (ሀርድ ኮር ድንጋይ ለምርምር ማዕከል ጨንቻ ለግርጫ የከብቶች በረት ግንባታ ሥራ) Lot Information Procurement
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክና ሙያ ማስለጠኛ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017
በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን የፅሕፈት መሣሪያ (stationary & Cleaning Materials) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ቱታና ፣ ስኒከር ጫማ ፣ የተማሪዎች አገልገሎት ስልጣና የሚውሉ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልፅ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0714-2016-PUR Object of Procurement: ለግቢ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች
የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ