Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የክፍለ ከተማው ግብር ከፋይ የሆኑት shengau xu የተባለ ድርጅት የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብርና ታክስ ባለመክፈላቸው ገቢዎች ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ግብር አዋጅ ቁጥር 202/2009 እና

የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-001/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation To Re-bid Ethiopian Investment Holdings is seeking eligible suppliers who meet the following requirements to procure Electrical Automobile Cars. EIH now invites eligible suppliers with valid business licenses for

Ethiopian Investment Holdings is Seeking Eligible Suppliers to Procure Electrical Automobile Cars

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ አከባቢዎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው:: በመሆኑም ተቋማችን ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ

ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከእ.ኤ.አ 2024/25 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመታት (በየዓመቱ የሚታደስ ሆኖ) ላሉት በጀት ዓመት ሂሳቡን ለማስመርመር ከወዲሁ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል ሞተር ሳይክል

PIN (PEOPLE IN NEED), an International NGO, Invites for Submission of Sealed Technical Company Profiles from Eligible Bidders for Providing Different Construction Works

ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ኢትዮጵያ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ህንጻ ስራ ተቋራጭ ጋር በመተባበር የእንስሳት ህክምና ፋኩሊቲ ውስጥ የእንስሳት ጤና እንክብካቤና ህክምና መስጫ ማዕከል ለመስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘ ብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡0883የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ

የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የእንጨት ሥራ እና የብየዳ ግብአቶችን እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የ9ኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ ጨ/አገ/02/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች

በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ

በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ለማሰራት ስለፈለገ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በኢሉባቦር ዞን የጎሬ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የኤሌክትሪክ ዝርጋታ

በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል