Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለቤት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለቤት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ወሮ ወይንሸት ተክሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሰናይት ተከሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 110930. በሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ
የተለያዩ የወርቅ ጌጣጌጦች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት ለስብሰባዎች የሚያስፈልጉ አገልግሎቶች ኪራይ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት ግዥን ለመፈጸም እንድቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት

ጅማ ዩኒቨርስቲ አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-14 አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት የተለያዩ የባሕል አልባሳት ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና የካብኔ ሰፈሮች የሥራ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት የተለያዩ የሕትመት ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት መ/ቤቶች
የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት:- ለምርት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ባለ 4 ኮከብ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የሆቴል አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአትፕግጽቤ/ብግጨ/አግ/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደረጃውን
ጅማ ዩኒቨርስቲ አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-16 አጥንት የለሌዉ የበሬ ሥጋ ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: