Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር ሲ/መ/ባ/0031/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ ለማሠራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ ለማሠራት ግሬደር፣ ሮለር በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር የ2017፤ የ2018 እና የ2019 ዓ.ም የበጀት አመት የሚሰራበትን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግ የኦዲት ባለሙያ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር የ2017፤ የ2018 እና የ2019 ዓ.ም የበጀት አመት የሚሰራበትን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግ የኦዲት ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Re-Advert Stationery and PPE BID 1. Organizational Background The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) is an Ethiopian non-governmental, non- organization religious

The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Would Like to Invite Interested, Competitive Legal Companies that Are Interested in Supplying Different Materials

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/010/17 ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል GPS ተከላ እና ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ

የእለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል GPS ተከላ እና ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የምውሉ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Office Furniture)፣ የመኪና እና የሞተር ጐማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ጀኔረተሮች እና ሞተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) ለአቶ ጌታቸው አባት ስሰጠጡ ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻስጡ

ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ref no. LCO/00014/24የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፣ ድርጅታችን ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ ፍላጎት Procurement Reference No: DU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ምንጣፍና ማጋረጃ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለመግዛትና ተሽከርካርዎችን ማሰራት ይፈልጋል

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.