Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የሚችሉ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ ቁጥር 24/2017እና ሃራጅ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እንዲሁም አዳዲስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ Polyster Fabric Shirting Material ሸቀጣሸቀጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ 1 ተሽከርካሪ እና 47 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ22/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Accessories

Invitation to Bid CAR Accessories Procurement Reference No: RSIFS-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 103000000

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፓሬሽን የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ባዶ የአስፋልት በርሜሎች ባዶ የዘይት በርሜሎች እና የተለያየ አምፒር ያላቸው ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፓሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሳላይሽ-ኦሞ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ከመከኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፋብሪካ እና ከሰበታ ቅ/ፋብሪካ ተረፈ ምርት /ቆሻሻ/ በመጫን አጓጉዞ የሚወገድበት ቦታ በእራሱ አመቻችቶ የሚያራግፍ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 036/2017 ዓ.ም ድርጅታችን ከመከኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፋብሪካ እና ከሰበታ ቅ/ፋብሪካ ተረፈ ምርት /ቆሻሻ/ በመጫን አጓጉዞ

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ ለንግስት ኢሌኒ መሀመድ መታሳቢያ ሪፈራል ሆስፒታል ለአዲሱ ሆስፒታል እና ለዱራሜ ካምፓስ የሚውል ባለሁለት ኤንቨሎፕ የውሃ ሥራዎች አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ ለንግስት ኢሌኒ መሀመድ ታሳቢያ ሪፈራል ሆስፒታል ለአዲሱ ሆስፒታል እና

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መድሃኒት፣ ሪ ኤጀንት እና ሳፕላይስ፣ ራበር ሽት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አውትሶርስ ስራ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና እቃዎች፣ የኤሌክትሪክና የውሃ እቃዎች ግዥ እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆ/17/17 የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ምድብ 1- መድሃኒት፣ ሪ ኤጀንት

Yirgacheffe City Office of Finance and Economic Development (OFED) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Bridge at the Back Side of the Bus Station

Invitation to Bid SERS Gedeo Zone Yirgacheffe City Administration Office of Finance and Economic Development invites the Bidder of All

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት የጎረቤላ ከተማ 01 ቀበሌ አስ/ጽ/ቤት በሰጠው ውክልና መሰረት አጠቃላይ ለጎረቤላ ከተማ ዘመናዊ የመንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአንኮበር ወረዳ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት የጎረቤላ ከተማ 01 ቀበሌ አስ/ጽ/ቤት በሰጠው ውክልና መሰረት አጠቃላይ

Oromia Seed Enterprise Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of the WORKSHOP MATERIAL & Other Farm Materials

INVITATION TO BID TENDER NO 005/2016 1. Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the supply of the

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለመኖሪያነት የሚሆን የኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

1ኛ ዙር የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን