Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The GIZ-Special Initiative “Decent Work for Just Transition” (Invest for Jobs) Is looking for an Individual Consultant or Consultancy Firm Who is Eligible to Participate in This public Bid, Are Herewith Requested to Submit Their Proposals for “Coordination And Facilitation Consultancy”

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ በተቋቋሙ ሴ/መ/ቤቶች 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት የስፖርት አልባሳትና ጫማዎች፣ የስፖርት ዕቃዎችና መገልገያዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን፣ የመለኪያና የመፈተሻ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት ወይም በነጠላ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በተፈቀደ መደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 01/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በተፈቀደ መደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ

ዊ-ሊድ ኢትዮጵያ ሊትረሲ ኤንድ ኤዱኬሽን ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ዓመታዊ የሂሳብ እንቅስቃሴውን የሚመረምር የውጪ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዊ–ሊድ ኢትዮጵያ ሊትረሲ ኤንድ ኤዱኬሽን ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ዓመታዊ የሂሳብ እንቅስቃሴውን የሚመረምር የውጪ ኦዲተር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ሕጋዊ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት

ሜይደይ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኮምፒውተር ጥገና ሥራዎች፣ ልዩልዩ እቃዎችና የሕፃናት መጫወቻዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 09/04 2017 ዓ.ም 1 አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች ሎት 1 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ (1

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አይዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/008/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ከዚህ በታች

ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት የ2015/2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅሰቃሴውን ዕውቅና ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብሩህ ተስፋ በገጠራማው ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት የ 2015/2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅሰቃሴውን ዕውቅና ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ሂሳብ