Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የቪድዮ ካሜራ አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ሎት 2 የመኪና

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ዕቃዎች፣ ህትመት እና የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ

ዓባይ ባንክ አማ የመኖሪያ፣ የኢንዱስትሪ እና የንግድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር አባይ 40/2017 ዓባይ ባንክ አማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት በኮምቦልቻ ከተማ – ቅ/ጽ/ቤት Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-NC-0051-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Inviting Proposals from Qualified Field Maintenance Service Providers

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) FOR FieldMaintenance SERVICE PROVISIONING TO SAFARICOM ETHIOPIA SITES Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia)

ኤድካሔ ኮንስትራክሽን እና ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ ማኀበር በመዲናችን አዲስ አበበ በተለያዪ ቦታዎች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የመኖሪያ አፓርትመንትቶች ያሉት ሲሆን በዚህ ዘርፍ ድርጅታችንን ወክለው የማሻሻጥ ስራ በኮንትራት (በኮምሽን) ስለምንፈልግ ህጋዊና የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና በዘርፉ ከ ስድስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders to Purchase a Nonwoven Machine to Produce High-quality Nonwoven Fabric, Primarily Using Wood Pulp as Raw Material, but with Flexibility for Other Natural Fibers

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Deep Borehole Motorized Water Schemes Replaced by Solar- powered Systems at the Gola Oda Woreda, Goro Abbuu, and Jido Misira Sites በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንBID No FIDO/0043/2014 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት በአርባምንጭ ከተማ – ቅ/ጽ/ቤት Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-NC-0053-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRFP) for Hiring Services of an Agency for Baseline Assessment of the Global Partnership for Education (GPE) System Transformation Education Programme (STEP) for Girls and Learning