Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites All Eligible Bidders for the Supply of Consumables, Cheque Printing Paper, Art Paper, and Lottery Paper for Printing Machine
RE ENDER NOTICS, NO.06/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites all eligible bidders for the supply of Consumables, Cheque Printing paper,
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት፣ ፈርኒቸር፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የሃይገር ኪራይ፣ የሞንታርቦ ኪራይ፣ የዲኮር ስራ፣ ህትመት ስራ፣ የጭነት መኪና፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የጭነት መኪና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/20 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 8 አስተዳደር በ2017 በጀት አመት አንደኛ ዙር የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው የቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቄ/ጣ/ብ/የመጀመሪያና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የሚገኘው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም የቧንቧ እቃዎች፣ 3x Nourishing Hair Conditioner፣ Dialysis Machine & Dialysis Chair፣ Cassia Pressed Blind Spot Mirror Hang Bag Material Imitation፣ Printed Carton፣ Printed Wrapper Paper እና Film Faced Ply Wood እቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-04/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር
Visions Global Empowerment Ethiopia Invites External Auditors to Submit Proposals for Two-year Audits (2015 and 2016 E.C.) of its Annual Financial Statements and Related Information
Invitation to Bidfor Audit Service Visions Global Empowerment Ethiopia is an indigenous, nonprofit non- governmental organization. It has been registered
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ovitrelle 5000iu Inj for IVF Center
Invitation for Bid Ovitrelle 5000iu inj for IVF Center (New) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0747-2016-PUR Object of Procurement: Ovitrelle
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Apply, Water Proofing ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and apply, Water proofing ግዥ ሥራን
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ