Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር–አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢ/003/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 005/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡- ሎት የጨረታ ዓይነት የናሙና መለያ የጨረታ ማስከበሪያ
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1 የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት ሎት
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 24/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Educational Assessment and Examinations Service፡ Procurement of ICT Equipment Type-c 65W Real Me ላፕቶፕ ቻርጀር ፕሮፎርማ ግዥ
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/edf6fbdc-834b-42ef-a616-8a67281179c5/open Lot Information
Ministry of Peace Procurement of Taptop
Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ee64ab-9951-4b0d-8309-6c0f5167ef29/open Lot Information
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/14/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Consultancy Firms that Will Conduct a Baseline Study for the Mullata Keenya Project to Be Implemented by Plan International Ethiopia
2merkato.com (Mar 24, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIAInvitation to Bid: Consultancy service Bid No. PIE/PRM/34/2026 Plan International Ethiopia. Founded
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሙራድ ሺፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ድንቃ ተሊላ መካከል
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service: Procurement of Stationary
Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70dcdece-e56d-42fb-a7c2-b759318c61e4/open Invitation to
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5309745b-1887-4ee4-9e0e-6659fff84917/open Invitation to
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና ሶፍትዌሮችን ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች
የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው