Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቀጥር ሲ/መ/ባ/006/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት የተለያዩ  ሎት ያላቸውን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ.

ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን የከባድ መኪና መለዋወጫ እና የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጋራዥ ማልገያ ዕቃዎች (Tools)፣ የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች እና የቀላል፣ የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ቁጥር፡– ዳባ/022/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘን አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/07/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውን አውቶሞቢል-ቻይና ቸሪ ጀቱር በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Tigray Roads Authority (TRA) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Road and Special Structure Construction (Works)

Ethiopian Herald(Feb 22, 2026) Invitation for Request National Competitive Bids (RFB) Procurement Method:- National Competitive Bidding (NCB) Procurement type:- Road

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for Procurement of Fabrication and Delivery of 100 Agent Kiosks

Fortune(Feb 22, 2026) Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/suppliers for

በዲላ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በሥሩ የሚገኘው ሴክተር መ/ቤቶች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ጊዜ ያለፈባቸው ንብረቶች በ2018 በጀት ዓመት ንብረቶች እንዲሸጥ ተለይተውና ተቆጥረው በአስወጋጅ ኮሚቴ ተወስኖ በመጋዝን ውስጥ የሚገኙትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) is Seeking to Engage a Qualified GC/BC4 Construction Firm with Demonstrated Expertise in Aluminum Cladding and Tempered Glass Curtain Wall Systems for the Renovation of its Workshop Façade

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር OCFCU/03/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፤ የሞባይሎች ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The International Rescue Committee Invite to Eligible Bidders to Procurement Medical Supplies

Capital(Feb 22, 2026) REQUEST FOR INFORMATION (RFI) FOR PHARMACEUTICAL AND MEDICAL SUPPLIES Reference: IRC/ETH/RFI/PHARMA/2026 Publish date: February 22, 2026 Deadline

በን/ስ/ላ/ክ /ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ተቋማት መጠቀሚያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር