Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እና በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 42/2017 43/2017 44/2017 45/2017 46/2017 47/2017: 48/2017: 49/2017 እና 50/2017 በአዲስ አበባ ኤርፖርት

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Afar National Regional State Government Procurement and Property Disposal Service (AGPPDS) Re Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Information Technology (ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕቃዎች), Stationery (የጽህፈት መሳሪያ እና Cleaning Materials (የጽዳት ቁሳቁሶች), Printer and Photocopy Machine Toners (ማተሚያና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ቀለሞች)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር–አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢ/003/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ በአፈፃፀም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National ID Program (NIDP)- Digital ID for Inclusion and Services Project Invites Eligible Bidders to Senior System Analyst

Expression of Interest (EOI) (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT) Senior System Analyst to support the National ID Program at the

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካለመዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫዎችን፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ተረፈ ምርቶችን) ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የግብርና ግብዓት፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት፣ የከባድ መኪና ጐማ፣ የመኪና ኪራይ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫና ጥገና፣ የሞንታርቦ፣ ጀነሬተር አዳራሽና ዲኮር፣ የመስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ ልዩ ልዩ ፈርኒቸር ጥገና፣ የከባድና ቀላል መኪና ጐማ ጥገና እና እጥበት፣ የከባድና ቀላል መኪና ጥገና የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል

በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአርሲ ዞን የሁሩታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችን፣ የሠራተኛች የደንብ ልብስና ጫማዎችን የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዕቃዎች አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ወለጋ ዞኖ የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሕንጻ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ፍራሾች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀኔሬተር፤ ፎቶ ኮፒ፣ ሞንታርቦ፣ ዲጅታል ቪድዮ ካሜራ፣ ፕሮጀክተር፣ የተለያዩ ሕትመቶችና ማህተም የውሃ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ