Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን  HYUNDA እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ ማካካሻነት የያዛቸውን HYUNDA እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 INVITATION FOR BID (RE-BID) (CONSTRUCTION WORK) JARRA Holdings Sh. Co. invites Contractors having a category of GC/BC 6 and above those eligible and qualified bidders who fulfill the following requirements,

JARRA Holdings Sh. Co. Invites Contractors Having a Category of GC/BC 6 and Above

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት የ2017 ዓ.ም የሠራተኞች ደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ ሃገር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017 ዓ. ም.

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለከብት ማድለቢያ አገልግሎት የሚውል ግንባታ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ልዩ ልዩ ዓመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ እና ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017ዓም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡–

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን እንደኛ ዙር ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 001/2017 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን

Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin, Sectors, Needs to Purchase Stationary Materials, Electronics, Office Furniture, Sanitary Equipment, Uniforms, Tyre & Vehicle Spare Parts, Sporting Materials & Technic & Vocational Education Materials

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002-

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ

ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0026-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ