Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– አ/አ/ከ/አስ/ምገባ  ኤጀንሲ /ብ/ግ/ጨ/እ.ግ/03/2017 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/አ.ገ.ግ/04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ እቃዎቹ እና አገልግሎቶችን ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር፣ የቤትና

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤትየአዳራሽ ተገጣጣሚ ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች አስመጭ የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ እና የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች ጅምላ ንግድ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ቴዎድሮስ ተፈሪ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88616 በ4/4/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 94433

የባለ ሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ማለትም፡– አይሱዙ እና የውሃ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ (Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448)* Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0712-2016-PUR Object of Procurement:

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሳኒቴሽን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ ከ/ መ/ ጤና ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሳኒቴሽን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Open National Bid for Red Hat Enterprise Linux Subscription License and VMWare ESX18.X Enterprise Subscription License”

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ፦ አቶ ፋሲል በርሀ እና በአፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ፀሃየ ፀጋይ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ የሆነ ቤትና ቦታ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ አልባሳት ፣ የቋሚ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ህትመት ፣ የተለያዩ መስተንግዶ ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ፣ የጭነት ትራንስፖርት ፣ የተለያዩ የልብስ ስፌት ፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር አገልግሎት ፣ የሞንታርቦ ኪራይ ፣ አገልግሎት የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት ፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት እና የድንኳን ኪራይ አገልግሎት የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ 17-06B ዝርዝር መግለጫው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መሰረት ለአማካሪ መሐንዲስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ የተሰራበት ዘመን 2008 ዓ.ም እና ከዚያ በላይ የሆነ 1 (አንድ) 4 Seats 4 WD Pick Up በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ መኪና መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SC/116/2016 መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ 17-06B ዝርዝር መግለጫው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መሰረት ለአማካሪ

የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ እና ሞተር ሳይክል ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሣሪያ ቋሚና አላቂ

Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Translation Service

Invitation for Bid Translation Service (የትርጉም አገልግሎት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ) Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0724-2016-PUR Object of Procurement: Translation