Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/051/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ለሚተዳደሩ ዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ለሚተዳደሩ ዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለሚጠገኑ መንገድ ጥገና መስመሮች ላይ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቦቴ መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ፍትህ መምሪያ ህንጻ ጥገና ቀሪ ሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ፍትህ መምሪያ ህንጻ ጥገና ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 22/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሞባይሎች፣  የሞባይል

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Re-Invitation to Bid for the Supply of Goat Welthungerhilfe (WHH/German Agro Action (GAA) is one of the biggest private development organizations in Germany with development and relief aid projects in

German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Suppliers for the Supply of Goat in Gabolatu Woreda of Siti Zone Somali Region, Ethiopia

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ታርጋ ቁጥር 4- 04446 ET Vehicle Model HzJ80L- GNMNS, Chassis No HZJ80-0029112 ተሸከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ Lot

የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጨረታውን ማራዘም ይፈልጋል

ለሚመለከተው ሁሉ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/UF/75/2024 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ፣ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pumps

INVITATION FOR BIDS (IFB) Invitation No.:- SRS /WB/PEM/EM/05/2016 E.C Title: Procurement for the supply of submersible pumps, cables and generators

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: የህንፃ ጥገና መሣሪያዎች ግዥ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አንድ የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው አሁን ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰሜን ወጋገን ህ/ስራ ማ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የእርሻ መካናይዜሽን ፕሮጀክት የሰጠውን የካፒታል

አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የህትመት ጨረታ ማስታወቂያ

የህትመት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አር ቲ አይ በኢትዮጵያ የተመዘገበ የምግባረ ሰናይ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ለዚህ ስራው የሚውል በኦሮምኛ ቋንቋ የተጻፈ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች፣ የቢሮ ውበትና ጽዳት እቃዎች፣ ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ የተዘጋጁ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ET-TG-LFSDP-399704-GO-REB የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው