Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 10, 2025) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-28-2024/25. 1. Awash Bank invites Contractors Category 5 (GC-5/BC-5) and above for the under

Awash Bank Invites Contractors Category 5 (GC-5/BC-5) and Above for the Security Related Works for Balcha Safo Building, Jackros and Granadoro Warehouse

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በደብዳቤ ቁጥር የግ/ድ/ሠ/ማ/ዋ/አ/40/2017 በ 26/3/2017ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1268/2014 አንቀጽ 11 እና

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን በተሰጠው ውክልና መሰረት የተያዙ የሀዋክ ኢንተርናሽናል ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ ድርጅት ንብረቶች ተሸጦ ለሠራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ፈርኒቸር፣ ፍራሽ፣ ቲቪ፣ ፁሑፍ እና መጋረጃ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ፈርኒቸር፣ ፍራሽ፣ ቲቪ፣ ፁሑፍ እና መጋረጃ አወዳድሮ

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት የእህል አቅርቦት፣ የወጥ ማጣፈጫ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የማገዶ እንጨት፣ ዘይትና ፊኖ፣ እስቴሽነሪ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት አዲስ ጠጠር መንገድ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 17, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚሰሩ መሰረተ ልማት ሥራዎች መካከል ሎት

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን ህንፃ ከግራውንድ እስከ 6ኛ ፎቅ የጅብሰም ቦርድ፣ የግድግዳ፣ የስላቭ፣ የቢም እና የኮለን ጅብሰም ሥራ ግዥ ደረጃ 8 እና በላይ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደ/ጎንደር ዞን አ/ዘመን ከተማ የሚገኘው ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ስራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለቢዝመንት ሦስተኛ ፎቅ (B+G+3 ፎቅ) ለማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission (ECC-SDCBD) Branch Office of Bahirdar- Dessie Invites Interested & Competent Local Contractors to Submit a Wax Sealed Tender for the Pump and Solar Installation for Aftit Refugees and Host Communities Water Supply Project at Aftit Kebele at Metema Woreda, West Gondar Zone Located at About 6 Km Asphalt Road from Genda-Wuha Town to Project Site

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ለኮምፒውተሮች፣ ለሰርቨሮች እና ተዛማጅ ለሆኑ ሰዎች አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል