Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

AWASH BANK S.CRe-Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB-21-2024/25 Awash Bank S.C. invites sealed bids from eligible bidders for the supply, delivery,y and Installation of items

Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Delivery and Installation of Fast Charging Machine for Volkswagen ID4,ID6 and Volvo CX40 Electric Motor Vehicle

በድጋሜ የወጣ ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ ነሓሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ

ረድኤት በረከትና ዮሴፍ መታሰቢያ የህፃናት መርጃ ፋውንዴሽን ነሓሴ 21/2011 ዓ.ም በቁጥር 4403 የተመዘገበ ሲሆን፣ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ የ2024 ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ማስደረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ENTERPRISE RESOURCE PLANNING (ERP) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያለውን ERP ማሰራት ይፈልጋል። ኮርፖሬሽኑ ከዚህ በታች ያሉትን

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያለውን ERP ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር

የቤት ወይም ንብረት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች  ቻላቸው አለነ፣ ምሳየ መላኩ፣  የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣ 

የቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ

Sos Children’s Villages Ethiopia Invites for the School Social Business Construction Work In Bahir-Dar (Serse Dilngil And Fassilo Primary Schools)

INVITATIONINVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIALOCATION: SOS CHILDREN’S VIL.SUBMISSION

የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ኤል ሲ ዲ ፕሮጀክተር ፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በኮ-ዋሽ ፕሮግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በኮ–ዋሽ