Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የስፖርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ የፋይናንስ ጽሕፈት ቤት የደረጃ 5 (GC/BC Grade 5) እና ከዚያ በላይ የሕንጻ ግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች አወዳድሮ የጂ+2 (G+2) ሕንጻ ግንባታ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የእንስሳት መድኃኒት ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የደንብ

የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም. የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ማስታወቂያ ማህበራችን የካ አያት ሰላም መንደር ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ

የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች