Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ ግዥዎችን ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ ግዥዎችን ለመግዛት

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም በዚሁ መሰረት ተጫራቾ ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ

ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ከጃንዋሪ (January) 1ቀን 2026 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር (December) 31/ 2026 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሂሳብ ኢዲት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን በወጣቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ  መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም. የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች

የድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2019 በጉለሌ ክ/ከ ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመደበኛ በጀትና

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-1/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል