Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Spare Parts

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Society of Oral and Maxillofacial Surgery (ESOMS) Would Like to Conduct an External Audit Service for 2016 E.C.

Invitation Bid The Ethiopian Society of Oral and Maxillofacial Surgery (ESOMS) has been registered and accorded legal personality with Registry

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት (13-04B) አገልግሎት የሚውል Supply Tinted and Frosted Glass ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት (13-04B) አገልግሎት የሚውል Supply tinted and frosted glass ግዥ ለመፈፀም

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት፣ የቀይ መስቀል ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርና ሌሎች ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ ፈርኒቸር የቤትና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና ጀነሬተር ኮምፒውተር ፕሪንተር እድሳት እና ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሎት 1 የደንብ ልብስ

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የካዝና ግዥ ጨበረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ፣ ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የመስተንግዶ እቃዎች ግዥ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ይሸጣል

የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water

Invitation to Bid Lot 12 Procurement of Water Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የቢሮ መገልገያዎችና የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም