Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 003/3/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ገዳ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካ.ሜ 109.14 የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lion Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Desktop Computers

Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BIDDING BID REF. NO. LIB/NCB/G/003/2026-27 FY Lion Bank S.C. (LIB) invites sealed

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/faddd42e-d3c8-4c46-850c-84a5ee999b78/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Pharmaceuticals CP

Government (Aug 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/add21ab6-7695-4332-821d-606e9c47717a/open Lot Information

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ የአነስተኛ እና የከባድ መኪኖች እንዲሁም የትራክተር እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ባትሪዎች እንዲሁም ከመነዳሪ እና ፍላፕ በቦንጋ በሚገኘው የውሽውሽ ሻይ ልማት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Belayab Foods Production PLC Invites General Maintenance Contractors for a One-year Framework Agreement.

Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI)PREQUALIFICATION OF GENERAL MAINTENANCE CONTRACTORS FOR A ONE-YEAR FRAMEWORK AGREEMENT Reference

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Sealed Bids from Eligible, Licensed, and Technically Qualified Suppliers for the Supply and Delivery of Exercise Books, Blue Pens, and Leather School Bags to the Assosa CDP

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ (BCO) ቅጥር ግቢ ውስጥ የአውሮፕላን ማኮብኮቢያ መንገድ ላይ ለተከሰቱ መደበኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች / ጉድለቶች ዝርዝር ጥናት፣ የምህንድስና ዲዛይን፣ የግንባታ ክትትል እና የውል አስተዳደር አገልግሎት (Consultancy Services for Detail Investigation, Engineering Design, Construction Supervision and Contract Administration Service for Rurway Pavement Irregularities at Jinka Airport) ብቁ የሆነ ደረጃ አንድ መንገድ ግንባታ ወይም ጠቅላላ ግንባታ ማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል