Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development፡ Procurement of Car Rent Water Boti
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4e8b415-2e8f-4544-b19b-979740332b89/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development፡ Procurement of Tyre
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/24208a16-49c3-45d4-a3f5-b24074911d66/open Lot Information
Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Toner
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c3af1607-ad85-42e6-98f7-09d8dbdea941/open Lot Information
Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Cleaning Supplies
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d7e35edb-f28f-4528-a711-c0426e05bfd6/open Lot Information
Kobo and PAPDA Invite Local NGOs to Participate in a Two-day Training and Co-design Workshop on the Kobo Toolbox AI-Enabled Form Builder in Addis Ababa, Tentatively Scheduled for April 9-10, 2026.
Reporter (Mar 08, 2026) Call to Training Participant Kobo, in collaboration with the Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA), is
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ዝርዝር ሁኔታቸው ከዚህ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች መሸጥ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሦስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ
ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ለትርፍ የተቋቋመ ማህበር ሲሆን የማህበሩን የበጀት ዓመት ሂሳብ በታወቀ የውጪ አዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) ለኦዲተር ሥራ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ለትርፍ የተቋቋመ ማህበር ሲሆን የማህበሩን የበጀት ዓመት
Oxfam Ethiopia Invites Qualified Audit Firms to Submit Quotations for Audit Services Covering the Period April 2025 to March 2026.
Reporter (Mar 08, 2026) REQUEST FOR QUOTATIONS – RFQ-ETADD-26-0053 Oxfam Ethiopia is an international NGO involved in humanitarian and long-term