Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 018/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ

ፀደይ ባንክ የቦታዉ ስፋት 8990 ካ.ሜ. የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026)  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Jul 19, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of the following listed items. Bid Ref. No. Procurement Description

Dashen Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Strong Vault Room Doors and Battery Testers and Chargers.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የለማ የመንግስት ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Mar 28, 2026) የደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በካምባ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በቁጥር

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሜሌ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ባለቤትነት በማዘጋጃ ቤት የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ከፈታ ግንባታ ማሽን ክራይ ሎደር፤ ግርደር እና ሩሎ ማሸን ጠቅላላ ማሽኖች 206 እና በላይ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

The Amhara Road Transport and Logistics Bureau Invites Bids for Consultancy Services for Routine and Periodic Maintenance and Rehabilitation of Roads in the Amhara Region.

Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) Notice of Invitation for BidProcurement Ref. No.Sup /01/NCB/26 1. The Amhara Road Transport and Logistics

ሌንሳ ግሪኩ የብርዕ እና የአገዳ ሰብሎች ጅምላ ንግድ ለቢራ ግብአት የሚሆን ገብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሌንሳ ግሪኩ ታዬ ለቢራ ግብአት የሚሆን ገብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is Seeking Qualified Manufacturers, Suppliers, Contractors, and Service Providers for Registration and Collaboration on Upcoming Construction and Infrastructure Projects Nationwide.

በሚሊኒየሙ ኤች አይ ቫይረስ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች የበጎ አድራጎት ማህበር ከቀን 1/1/2025 እሰከ 30 /12/2025 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የበጀት አመት አንድ ቦክስ ፋይል ሂሳብ ለማሰራት ወይም ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በዋና መስሪያ ቤት እና ፊንፊኔ ጋራዥ የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ኤጄንሲዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር NCB/OCC 014/2026 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በዋና መ/ቤት እና ፊንፊኔ ጋራዥ የጽዳት አገልግሎት

Al Sulaiteen Group of Companies Invites Qualified Consulting Firms to Submit an Expression of Interest for Consultancy Services Related to the Development of a 123-hectare Agricultural Project in the Arsi Zone.

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር OFWE/BA-04/2018ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ