Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ እንጀራ፣ የክርስቲያን እና የሙስሊም ስጋ እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት፡- የተለያዩ የምግብ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የደረቅ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፍላጎት በመሰብሰብ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እያወዳደረ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የፍላጎት ማሳወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውነው የካፒታል ዕቃዎች
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/35/18 እና CN/NCB/36/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መልካዲዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዝኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- መልካዲዳ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መልካዲዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር
Engender Health Ethiopia Office Invites Interested and Eligible Bidders for Video and Photography Service for Engender Health 25th Years of Anniversary.
Reporter (May 24, 2026) Call for bid for Video and Photography Service 1. Background Engender Health is a leading global
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ፤ ያገለገሉ እና አዲስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አሶሳ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ
ዳንኤል ተስፋይ አስመጪ በተለያየ ግዜ ከዉጭ ሀገር ያስመጣቸዉ እና በተለያየ ምክንያት ያልተሸጡ የሞባይል ከቨር (Mobile Cover) እቃዎች በጨረታ አወዳደወሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:-DTI/001/2018 ድርጅታችን ዳንኤል ተስፋይ አስመጪ በተለያየ ግዜ ከዉጭ ሀገር ያስመጣቸዉ እና በተለያየ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልሉ መንግስት በተፈቀደለት ካፒታል በጀት ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይደፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልሉ መንግስት በተፌቀደለት ካፒታል በጀት