Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid Lot 15: Procurement of Software License for ICT Procurement Reference No: MoH-NCB-G-0017-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement: Lot
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Software License for ICT
ለሁለተኛ ጊዜ የኦዲት ሥራየጨረታ ማስታወቂያ የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሱና ሥራውን መሥራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ
የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር እ.ኤ.አ. 2024 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሣሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሣሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ እና በሐራጅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Re-Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPORTB/001/ 2025 In line with our mission, we Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) in partnership with its donors wants to purchase
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites All Interested & Eligible Bidders to Egg Layer Chickens (Bovans Species) and Poultry Feed
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ
Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Meeting Room Chair
Invitation to Bid PROCUREMENT OF MEETING ROOM CHAIR Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beef Meat
Invitation to Bid Lot 16: Procurement of Beef Meat Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ የኩባንያውን ህንጻ አስተዳደር መመሪያ ጥናት (study of Building Administration Manual)፣ የንብረት ዋጋ ግምት ጥናት (study of Property Valuation)፣ የኩባንያውን መመሪያዎች ክለሳ (Manuals Revision)፣ የኩባንያው አዋጭነት ጥናት ክለሳ (Feasibility Study Revision) የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 02/2017 አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የምክር አገልግሎቶች የሚሰጡ
Veterinaires Sans Frontieres Germany (VSF Germany) Invites Interested Bidders for the Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Three (3) Hybrid Solar Submersible AC Pumps and One (1) New Solar Power Water Scheme with its All Accessories
INVITATION TO TENDER FOR THE UPGRADING OF WATER SCHEMES Tender for the Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Hybrid
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን እና የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የአትክልትና ፍራፍሬ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በኮንትራት መስጠት ይፈልጋል:: ሎት 2 የዋና ገንዳ ትሪትመንት