Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፡ ችፑድ ግዥ
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4671d1a9-e0f5-481b-83b0-4ab473ba45eb/open Lot Information Procurement
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ የትምህርት መርጃ እቃዎች ግዥ
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d214dc31-d779-4ce3-a69e-6f9e0ea9e7a2/open Lot Information Procurement
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Contractors to Bid for the Supply and Installation of Dam Instrumentation for the Finna Ya’a Bure Dam Project
Addis Zemen(Dec 29, 2025) INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-131/2025 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite potential
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሰራተኞች ካፌና ሬስቶራንት የተለያዩ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የከብት ስጋ እና የበግ ስጋ፣ የዓሳ ስጋ፣ የዶሮ ሥጋ፣ ወተት፣ ቅቤ፣ አይብ እንዲሁም የታሸጉ ምግቦች እና የምግብ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሰራተኞች ካፌና ሬስቶራንት እና መዝናኛ ክበብ በውል ለሁለት ዓመት የሚቆይ፡
በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክሎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ
በአቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የህብረት ችቦ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና ስራዎችን ማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ ቃሊቲ ከ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 014/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ
Salale University: Procurement of Digital Time & Attendance Management System Equipment, Software, Training and Installation Service
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/109005d2-014b-4e6b-9a8e-19926da63108/open Reference