Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05e9c822-3df4-400c-9098-e8b74bcd4013/open Lot Information Procurement
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Printing Service
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e81790fc-cfcb-4f34-b66b-37edcad3860d/open Lot Information Procurement
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Spare Part and Tyre For Vehicle
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94e5199c-58e2-47e5-bf62-2054bb52593f/open Lot Information Procurement
National Intelligence and Security Service፡ Procurement of ICT Equipment
Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ec7de95-fa06-4881-94d2-c51cf873615b/open Lot Information Procurement
ፍቅር ለህፃናት ለእናቶች በጎ አድራጎት የኦዲት ባለሙያ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የኦዲት ባለሙያ ፈቃድ 2. የንግድ ፈቃድ ያለው 3. ቲን ነምባር ያለው 4. ከፌዴራል
የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሠራው የጠጠር የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚውል የተለያዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሠራው የጠጠር
የእምዬ ምኒሊክ ክ/ከ አስ/ጽ/ቤት/ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእምዬ ምኒሊክ ክ/ከ አስ/ጽ/ቤት/ ለ2018ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Network & Electrical Materials, Cartridges and Telephone
2merkato.com(Dec 30, 2025) Invitation for National Competitive BidBid No. WB/SCM/049/25 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 010/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ፣ በጨረታ