Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ 005/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻስጡ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የመኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የደህንነት ካሜራ ግዥ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት የፌዴሬሽኑ ህንፃ በሚገኝበት አካባቢ ከወንጀል ለመከላከል ይረዳ ዘንድ የውጪ የደህንነት ካሜራ መግጠም

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የደህንነት ካሜራ መግጠም ይፈልጋል

Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid Bid Ref. No.: 2 Re-Bid: DBE/ NCB/W/009/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites certified interested & potential suppliers of Electromechanical &/or special

Development Bank of Ethiopia Invites Certified Interested & Potential Suppliers of Electromechanical &/or Special Contractors in Metalworks Assembly Contractor &/or Grade 7 and Above B.C

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ፣ ደረቅ ቡና ማቀነባበሪያ ሳይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሠርቪስ ሚኒባስ ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of the Construction of the G+1 Shop and Related Works at Tikur Wuha

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item

Invitation for Bid PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0158-2016-PUR Object of Procurement: PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ የተለያዩ የእጅ ዋጋ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0/0095/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of ECG Paper 210×140-20m (Measurement Pad)

Invitation for Bid ECG Paper 210×140-20m (Measurement Pad) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0798-2016-PUR Object of Procurement: ECG Paper 210×140-20m

Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders, by this National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement of SF 6 GAS with Cylinder and Injection Pumps

INVITATION FOR BIDS Bid No. EEU/Dist./NCB-001/2017 Ethiopian Electric Utility (EEU) invites sealed bids from eligible bidders, by this National Competitive

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified Wheat Flour)፣ ሩዝ፣ ፓስታና ማካሮኒ፣ የፎም ፍራሽ ትራስ፣ የብርድ ልብስ፣ አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣ የአርማታ ብረት፣ የግድግዳ ቀለም፣ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ የፕሪንተር ወረቀት፣ ተርማል ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሕትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል