Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 19/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅጽ ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋጫዎችን፤

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅጽ ቤት የተተዉ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አፋር አርብቶ አደር ልማት ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ አልፋሶል ሞዱላር ኢነርጂ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርከር ጉዳይ የግልግል ዳኞች ግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ/ም እና የፌዴራል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Re-Advert Assistive Device BID 1. Organizational Background The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) is an Ethiopian non-governmental, non-religious. non-profit development organization established in 2005. ECDD works collaboratively with

The Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Would Like to Invite Interested, Competitive Legal Companies that Are Interested in Supplying Different Assistive Devices

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-001/2017 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና አነስተኛ የህዝብ አውቶብስ (ሃይሩፍ) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ

በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት  ሎት

አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል

ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብሶች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች ፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እንዲሁም የግንባታ ስራዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል